Awerawalhu አወራዋለሁ ft. Fasica Bezabe Lyrics
- Genre:Kids
- Year of Release:2023
Lyrics
አወራዋለው እነግረዋለው
ደስ ቢለኝም ቢከፋኝም ቢሆንልኝ ባይሆንልኝ
አወራዋለው እነግረዋለው
እርሱ ታላቅ ነው አልጠራጠርም
ፀሎቴን ፀሎቴን ይሰማል ሁሌም
እኔ ብደክም እርሱ ብርቱ ነው
ቀኑን ሙሉ ፈልግዋለው!
አወራዋለው እነግረዋለው
ደስ ቢለኝም ቢከፋኝም ቢሆንልኝ ባይሆንልኝ
አወራዋለው እነግረዋለው
እጆቹ ተዘርግተዋል እኔን ለማገዝ ለመርዳት
ፀጋው ምህረቱ ከእኔ ጋር!
አወራዋለው እነግረዋለው
ደስ ቢለኝም ቢከፋኝም ቢሆንልኝ ባይሆንልኝ
አወራዋለው እነግረዋለው