In Christ በክርስቶስ Lyrics
- Genre:Kids
- Year of Release:2023
Lyrics
በክርስቶስ በክርስቶስ
አዲስ ፍጥረትነኝ
በክርስቶስ በክርስቶስ
አዲስ ፍጥረትነኝ
ጸድቄአለሁ አዎ፣ ተወድጃለሁ በጣም ልጅ ነኝ እኔ
ተመርጫለሁ፣ ደስተኛ ነኝ በጣም ፣ ልጅ ነኝ እኔ
በክርስቶስ የአለም ብርሃን በክርስቶስ የፍቅር ሰው
በክርስቶስ አስታራቂ በክርስቶስ የምድር ጨው
በክርስቶስ የምስራች የወንጌል ሰባኪ፡፡
በክርስቶስ የመንፈስ ቅዱስ በክርስቶስ ማደሪያ ነኝ
በክርስቶስ ድኛለሁ በክርስቶስ ንጹህ ነኝ
በክርስቶስ ለኃጢአት ሞቼ ለጽድቅ ኖራለሁ፡፡
በክርስቶስ በጎ አድራጊ በክርስቶስ ትዕግስተኛ
በክርስቶስ ይቅር ባይ ነኝ በክርስቶስ የሰላም ሰው
በክርስቶስ መልካሙን ለመስራት የተፈጠርኩ፡፡
በክርስቶስ የእግዚአብሔር ጽድቅ በክርስቶስ ብርቱ
በክርስቶስ ጽኑ ነኝ በክርስቶስ ድል አድራጊ
በክርስቶስ ከአሸናፊዎች በላይ ነኝ፡፡