![Konjo qen ቆንጆ ቀን ft. Dagi Fish](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/01/05/ba9bc2bd5f2145088464b305137ff7fa_464_464.jpg)
Konjo qen ቆንጆ ቀን ft. Dagi Fish Lyrics
- Genre:Kids
- Year of Release:2023
Lyrics
ኦ እንዴት ቆንጆ ቀን ነው
ኦ እንዴት ቆንጆ ቀን ቆንጆ ቀን ነው
ኦ እንዴት ቆንጆ ቀን ነው
ኦ እንዴት ቆንጆ ቀን ቆንጆ ቀን ነው
በየትኛውም ቦታ በየትኛውም ሁኔታ
ኦ እንዴት ቆንጆ ቀን ቆንጆ ቀን ነው
ኢየሱስ የሰጠኝ ቀን
ሸክሜን ያነሳበት
ኦ እንዴት ቆንጆ ቀን ነው
በማለዳ ስነሳ ከእግዚአብሔር ጋር ሳወራ
አንደበቱ ጣፋጭ ነው ምክሩ ሁሌ ሚሰራ
ምወደው ጓድኛዬ እንደምፈልገው ነው
በጭንቀቴ ጊዜ ሚስጥሬን ሁሉ ምነግረው
በቀኖቼ መሃል ነግሮቼ ሲከብዱ
ሁኔታዬን ረስቼ ቃሉን ደሞ አስታውሼ
ለእርሱ አዜማልሁኝ
ዛሬ አዲሰ ቀን ነው ዘምራለሁ
እጆች ሁሉ ወደ ላይ ዘምራለሁ
ዛሬ ልዩ ቀን ነው ዘምራለሁ
ይገባዋልና ዘምራለሁ