![Setotaye ስጦታዬ ft. Feven Mulugeta](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/01/05/ba9bc2bd5f2145088464b305137ff7fa_464_464.jpg)
Setotaye ስጦታዬ ft. Feven Mulugeta Lyrics
- Genre:Kids
- Year of Release:2023
Lyrics
ኢየሱስ ለኔ ስጦታዬ ነው
ኢየሱስ ለኔ ስጦታዬ ነው
ስጦታዬን ስቀበል
ህይወት ሰላም ደስታን አገኝው
ህይወት ሰላም ደስታን አገኝው
ስጦታዬ ድነቅ ነው ለሁሉም ሰው ሚሆን ነው
ስጦታዬ ኢየሱስ ነው ለሁሉም ሰው ሚበቃ
ለጓደኛዬ ላካፍለው ለጓደኛዬ ላካፍላት
ለጓደኛዬ ልንገረው ለጓደኛዬ ልንገራት
ባካፍለው አያልቅብኝ ለኜ ካለው አይጎልብኝ
ለጓደኛዬ ላካፍለው ለጓደኛዬ ላካፍላት
ለጓደኛዬ ልንገረው ለጓደኛዬ ልንገራት