![Wendmen ወንድሜን ft. Ayda Abraham](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/01/05/ba9bc2bd5f2145088464b305137ff7fa_464_464.jpg)
Wendmen ወንድሜን ft. Ayda Abraham Lyrics
- Genre:Kids
- Year of Release:2023
Lyrics
ወንድሜን ስለምወደው ስለ ኢየሱሴ ልንገረው
እህቴን ስለምወዳት ስለ ኢየሱሴ ላውራላት
ወንጌሉን ስነግራቸው
ፍቅርን ነገርኳቸው
ኢየሱስ ፍቅር ነው
ኢየሱስ ፍቅር ነው
ንሓወይ ሰለዝፈትዎ
ብዝዕባ የሱስ ክነግሮ
ንሓፍተይ ሰለዝፈትዎ
ብዝዕባ የሱስ ክነግሮ
ወንገል ምስነገርክዎም
ን ፍቅሪ ንጊረዮም
እየሱስ ፍቅሪ'ዪ
እየሱስ ፍቅሪ'ዪ