![Good Is Good አምላክ ቸር ft. Josi](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/01/05/ba9bc2bd5f2145088464b305137ff7fa_464_464.jpg)
Good Is Good አምላክ ቸር ft. Josi Lyrics
- Genre:Kids
- Year of Release:2023
Lyrics
አምላክ ቸር ለኔ
አምላክ ቸር ለኔ
እጄን ይዞ ያቆመኛል አምላክ ቸር ለኔ
ጌታ ይወደኛል
ጌታ ይወደኛል
እጄን ይዞ ይመራኛል ጌታ ይወደኛል
አምላክ ቸር ለኔ
አምላክ ቸር ለኔ
ልጁን ልኮ አድኖኛል አምላክ ቸር ለኔ
ጌታ ይወደኛል
ጌታ ይወደኛል
በመስቀል ሞቱ አድኖኛል ጌታ ይወደኛል