Loading...

Download
  • Genre:Gospel
  • Year of Release:2023

Lyrics

የትኛው ወጀብ አዉሎንፋስ

የትኛው ውሃ የቱ እሳት

አንተን ይከብድሃል

ከብደኝ ያልኩትን አቃተኝ

በውስጤ ሆነህ ስንቱን አሳለፍከኝ

ዘመኔን ፅፈሃል


ሃሌሉያ አመስግናለሁ

ሃሌሉያ ከፍ አደርግሃለሁ

ሃሌሉያ ኤልሻዳይነትህን

ሃሌሉያ ለዓለም አወራለው


በመከራ ቀን የቅርብ ረዳቴ

አምባ የሆንከኝ መጠግያ ኃይሌ

አንተ ነህ አምላኬ

በክንፎችህ ሰር እጠለላለሁ

ልዑል እግዚአብሄር እታመንሃለሁ

ይሁን አንተ ያልከው


ሃሌሉያ አመስግናለሁ

ሃሌሉያ ከፍ አደርግሃለሁ

ሃሌሉያ ኤልሻዳይነትህን

ሃሌሉያ ለዓለም አወራለው


እግዚአብሄር አንተ መልካም አምላክ ነህ

ታምኝ አባት ነሀ

እግዚአብሄር አንተ መልካም አባት ነህ

ታምኝ ነህ አምላክ


ባገኝ ባጣ በምንም ሁኔታ

የሚያኖረኝ መኖርህ ከኔ ጋራ

ነገር ቢሆን ቢሳካም ባይሳካም

ለዘላለም እግዚአብሄር ነህ መልካም

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status