Loading...

Download
  • Genre:Gospel
  • Year of Release:2023

Lyrics

አንደበቴ እንኳን ዝም ቢል ልቤ ይከሰኛል

እግዚአብሄርን እያወክሽ ዝም አትበይ ይለኛል

መፈጠርሽ እኮ እርሱን ታመልኪ ዘንድ

ለክብሩ ሚያኖርሽ እግዚአብሄርን ኖረሽ ታሳዪ ዘንድ

በጌታሽ ፊት ሁኚና አክብሪው በሰጠሽ አቅም

ያኔ ትረካለሽ ነፍስሽም ዝም አታሰኝሽም

አንቺ እንጂ የሚቀርብሽ ምን ይጎልበታል

አምላኪ አክባሪ አመስጋኝ እግዚአብሄርማልቶታል /እሱ እኮ ማልቶታል/


ዘምሪ ዘምሪ ይለኛል

አመስግኚ አመስግኚ ይለኛል

ዉለታው እጅግ በዝቶብኛል

ዉለታው እጅግ በዝቶብኛል


ሳውቅ እንደሚቀጥል ኑሮዬ ከእርሱ ጋር ወደፊት

እያመለኩት እግዚአብሄርን እንደምኖር በርሱ ፊት

ተስፋዬ ይሄ ነው ዋናውን ይዣለው

ከዚህ በላይ ታዲያ ምንን እመኛለው

በምድር በሰማይ ስራዬ እርካታዬ አንድ ነው

ከመላክቶቹ ጋር አምላኬን ቅዱስ ቅዱስ እላለው

አሁን ከእኔ ጋራ እንዳለ ስለሚኖር ወደፊት

አከብረዋለሁኝ አምላኬን ዝቅ ብዬ በእርሱ ፊት


ዘምሪ ዘምሪ ይለኛል

አመስግኚ አመስግኚ ይለኛል

ዉለታው እጅግ በዝቶብኛል

ዉለታው እጅግ በዝቶብኛል


ኸረ ብዙ አለኝ ምክንያቴ የምለው

መዳኔም መትረፌም ከበቂ በላይ ነው

ግን እዛ አላቆምክም ዉለታህ ብዙ ነው

ትናንት ዛሬ ነገዬን ሁሉ አሳመርከው

በፍሰሃ ዝማሬ ፊትህ እቀርባልሁ

አምላክ መሆንህ ለአለም አውጃለው

እስከኖርኩኝ ድረስ እመሰክራለው

ለሌላ አልዘምርም ኪዳኔ ካንተ ነው

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status