Loading...

Download
  • Genre:Gospel
  • Year of Release:2023

Lyrics

ቅዱሱ መንፈስ ቅዱስ

አንተ ነህ የልቤ ንጉስ

አርገኸኛል ያንተ ቤተ መቅደስ

ስለዚህ በህይወቴም ንገስ /2/


አልፈልግም ሌላ ነገር እዲገዛኝ

ካንተ የሚበልጥብኝ ነገር ምንም የለኝ

ጉጉቴ ነህ አንተ ሁሌ ምፈልግህ

ለነፍሴ እፎይታ ሆነሃታል ምትናፍቅህ

አያዋጣኝም ሌላው ሁሉ ቀሎብኛል

አንተን ብቻ መስማት አንተን ብቻ ይሻለኛል


አልችልበትም ካላንተን መኖር

አንተን ሳላወጋ ዉሎን ማደር

አብሮነትህ ሁሌ ይሰማኛል

ህልዉናህ ለኔ ሁሉን ሆኖኛል

ግለጥልኝ ኢየሱስን በህይወቴ

አብም ፊት ለመንበርከክ አንተው ነህ ድፍረቴ


ፈቅጃለው እንደወደድክ ተመላለስ

እኔነቴን ሙሉ ለሙሉ ዉረስ

ተቆጣጠረው ህይወቴን በሙሉ

ልቤም ጉልበቴም ላንተ ይንበርከኩ

ልቤም ጉልበቴም ላንተ ይገዙ

ልቤም ጉልበቴም ላንተ ይታዘዙ

ልቤም ጉልበቴም ላንተ ይገዙ

ልቤም ጉልበቴም ላንተ ይታዘዙ

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status