Loading...

Download
  • Genre:Gospel
  • Year of Release:2023

Lyrics

ያንተ ሰላም ባለም ካለው ይበልጣል

ያንተ ደስታ ባለም ካለው ይለያል

ልዩ ነህ በሁሉም ነገርህ

እውነት ነህ ማን ሊወዳደርህ


ሰላም ስትባል የእውነት ሰላም ነህ

አዕምሮን አልፈህ ዘልቀህ ትገባለህ

በሚያስፈራ በተነዋወጠ ምድር ውስጥ

በርጋታ ያርፋል አንተ ያለኸው ልቡ ውስጥ

መከራ አለ በዓለም ሳላችሁ

ግን እኔ አለሁ ብለሃል አይዟችሁ

የሰላም ንጉስ የሰላም አምላክ የሆንከው

አሳርፈኸናል ልክ በቃልህ እንዳልከው


ያንተ ሰላም ባለም ካለው ይበልጣል

ያንተ ደስታ ባለም ካለው ይለያል

ልዩ ነህ በሁሉም ነገርህ

እውነት ነህ ማን ሊወዳደርህ


ተስፋን ይሰጣል ደስታና ሰላምህ

ያለመልማል በደረቁ አለም

የማይነጥፍህ የአንተ በረከት

ከቶ የማይታጣ ኢየሱስ ባለህበት

በምድር ጀምሮ በምድር አያልቅም

ሰማይ ይቀጥላል ሰላምህ ደስታህ

ዘላለማዊ ለዘለአለም የሚዘልቅ

ከሃብት ከሚጠፋው ከክብር ሁሉ የሚልቅ


ያንተ ሰላም ባለም ካለው ይበልጣል

ያንተ ደስታ ባለም ካለው ይለያል

ልዩ ነህ በሁሉም ነገርህ

እውነት ነህ ማን ሊወዳደርህ


ለነፍስ ሃሴትን አንተ ታጠግባለህ

ሃዘን ሚያሸንፍ ደስታን ትሞላለህ

ከልብ የሚመነጭ ሳቅን ያለፈ ደስታ

የትም የማይገኝ ካንተ ዘንድ ያለ እርካታ

ያንተ መገኘት መንፈስህ ባለበት

ፍስሃ ይልቃል ዘምበል ባልክበት

ምስጋና ሚሞላ የአንተ ፍሬ የሆነው

የምትሰጠው ደስታ ሎዩ እና እውነት ነው


ያንተ ሰላም ባለም ካለው ይበልጣል

ያንተ ደስታ ባለም ካለው ይለያል

ልዩ ነህ በሁሉም ነገርህ

እውነት ነህ ማን ሊወዳደርህ

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status