Loading...

Download
  • Genre:Alternative
  • Year of Release:2023

Lyrics

I'm a Jah soldier

አምኜ እኔ አልካድኩም

ሳያውቁ ነፍስ ከሸጡት ጎራ አልተሰለፍኩም

ለአለም ውብ ቁመና ለዝሙቷ እኔ አልቆምኩም

ላቆሙልን ጣኦት እኔ አልተንበረከኩም

አውቄም ሆነ ሳላውቅ እጄን አልሰጠሁም

ስመራ ስቃኝ በዛ ትልቅ ብርሃን

አለም ብትጨልምም የኔ ውስጥ ሰላም ነው

እውነት መነሻዬ መፍለቅያዬ ብርሃን ነው


መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ

መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ

መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ

መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ

መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ

መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ

መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ

መነሻዬ ብርሃን ነው መፍለቅያዬ


ጉም መዝገን መሰብሰብ ስራ ተቀጥሬ

ከላይ የምያደርሰኝ ትራንስፖርት ባጣ

እዚሁ ከእታች ሆኜ አንጋጥጭ ባየው

ላካ ጉም የሚበተን የማይዘገን ነው

እማወራው ሌላ ሰም ወርቁ ሌላ

በሉ ኑ እንብላ ከአበው ከመሰረት

ማር እና ወተቱ ወርቁ ሁሉ ያለበት

እኔም አንቺም አንተም ሁላችን ያለንበት

ምድሩ እንዳይመስልሽ ተረት የመሰረት

አንተ እና እኔ ከዝንጀሮ ነው የመጣነው አሉ

አለም ሁሉ አመኑ በዳርዊን ተጠመቁ

ከዳርዊን በፊት የኖረው የሚኖረውን ባያውቁ

ሃበሻው ደሜ የሄዞፕ ፍላቴ ፈልቶ ቢከለክለኝ የአለም ፍቅሯን

ፈራሽ መሆኗን አለመሻገርዋን አስረድቶ

የእውቀት መሰረት ማንነት መገኛው ማነው ብዬ ባየው

ብመረምር ለካ የሰው ልጅ ነው


ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ

ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ

ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ

ኩሉ ሰብ

ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ

ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ

ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ

ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ

ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ

ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ

ኩሉ ሰብ ይሮጣል ድሎትን ፍለጋ


የሰዶቃውያኑ የባቢሎኑ እርሾ

እውነቱን አስረስቶ ስጋውን አበርትቶ

ዘላለም ባከማቸው ደልቶት የሚኖር ቢመስለው

እብን ላይለ እብን ነቢሎ ሰው እንደ ሁሌ ሰው

እውነቱን ለማየት ድፍረት ብርታት ብታጡ

የታመናችሁበት የያዛችሁትም ከንቱ

ሁሉም በእምነቱ ሁሉም በአለሙ

ከአባታቸው ሰምተው ይመጣል ይላሉ


ሁሉ ከየአባቱ ከስሩ ይማራል እና

እምላችሁ አለኝ እኔ ኢትዮጰ ፅሞና

እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመፅ

ወአምላክ ነሂ እያረምም

እሳት ይነድድ ቅድሜሁ

እሳት ይነድድ ቅድሜሁ

እሳት ይነድድ ቅድሜሁ

እሳት ይነድድ ቅድሜሁ

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status