Loading...

Download
  • Genre:Alternative
  • Year of Release:2023

Lyrics

ከመጀመርያው እወድቃለው ብዬ ሳስብ

ግን ያልጠበቅኩት ጥንካሬ አለው ልቤ

ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ

ማንም የለኝ ማንም የለኝ

ግራ ቀኙን ፊት ኋላውን

ባየው ባየው ብቻዬን ነኝ


ግን ለምን ለምን ለምን

ወጣሁ ወረድኩኝ በሃሳብ ስባዝን

ያቺን ጭላንጭል ተስፋ ፍለጋ

እራሴን ላድን ብዬ ከዚህ ጨለማ

አገኘኋት ስል ከጎኔ ርቃ

በቁሜ ህልም ሆናብኝ ተስፋ

በቁሜ ህልም ሆናብኝ ተስፋ

በቁሜ ህልም ሆናብኝ ተስፋ


ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ

ማንም የለኝ ማንም የለኝ

ግራ ቀኙን ፊት ኋላውን

ባየው ባየው ብቻዬን ነኝ


በአራት በአራት ብረት የታሰረ ልቧ

ጮራ የናፈቃት የጭጋግ ምርኮኛ

ጉም ዘግና ልትወስደው ሰብስባ ሰብስባ

ለካስ ብቻዋን ነች ማንም የለም እና

ብቸኝነት ውድቀት ብቸኝነት ሃይል ነው

መርምሮ ላወቀው የጥበብ ቁልፍ ነው

ሰው ብሎ ፍጥረት መቼም ላይል በቃ

አይኑም ላይጠግብ ጆሮውም ላይሞላ

ግን ሁሌ ይኳትናል ብርሃንን ፍለጋ

ልቤ ካልተቀበለ ብቸኝነቱን

ባዶ እጁን መጥቶ ባዶውን መሄዱን

ከእኔው ከውስጤ ብርሃን መፍለቁን

ዘንግቶ ልቤ ህያውነቱን

ከሁሉ ፍጥረት ተሳስሮ ያለው ውህደት

እንደ ሰንሰለት አንድ ህብር ጥምር

ከባህር ጨረቃ ከእፅዋቱ ሁሉ

ተዋድጄ ብኖር ሙሉ ነው አለሙ

እነሱም የኔ እኔም የነሱ

ግን ተስፋን በመዳፍ በእጁ ሊይዘው

በነፍሱ ሳይሆን በስጋው ሊቀምሰው

ወጥቶ የቀረው አለም ትቁጠረው

ንፋስ መከተል መድረሻው የት ነው

ንፋስ መከተል መድረሻው የት ነው

ንፋስ መከተል


ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ

ማንም የለም ማንም የለም

ግራ ቀኙን ፊት ኋላውን

ባየው ባየው ከእኔው ጋ ነኝ


ብቻዬን መሆኔ ከነፍሴ

ብርታት ሆኖኛልም ለጎኔ

ብቻዋን መሆኗ ነፍሴ

አርጎኛል ጥንቁቅ ለአንድ እራሴ

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status