Loading...

Download
  • Genre:Alternative
  • Year of Release:2023

Lyrics

ክንፉ የተሰበረ መልአክ

ግን እስከዛው ክንፉ የተሰበረ መልአክ

በሙዚቃ ህመሙ አይዘልቅም ባይ

ማስታወሻ ከአምላክ ነኘ


ሁሉም ሰው ሙት መንፈስ ይሆናል እርዳታው ሲያስፈልገኝ

ህመምና ክህደትን መሸከም በቅሎን ማስወለድ ግን

ማሰሪያውን ፈትቼ አይኔን ገልጬ ሁሉን ቦይ

እነሱ አልተኙብኘ እኔ ነኝ የተኛሁ እኔ ላይ

ለሊት ሙሉ አልተኛም ህልሜን ሳቦርራት

የንጋቱን መርዶ ዶሮ እስክታመጣውም ጠዋት ምንም እንቅልፍ

አይኔን ምጨፍነው እማን መርዶ ሲያረዱአት ልጅሽ ሄደ ሲሉአት ነው

ኩራቴን ወደ ጎን ምንም ለማንም የማረጋግጠው የለኝም

ሁሉን ለማጣት ዝግጁ የሆነ ንገሩኝ እስኪ ምን ያጣል

አዎ ከአለም ጋር መቃወም ቀን በቀን ድካሙ ይሰማኛል

ግን እሱ ይመስገን መልካም ቀናትም አይቻለሁ

ነገሮች ቢለያዩም አሁን ድረስ በጣም ይገርመኛል

ጎደኞቼ ሲለወጡና ሲቀየሩ ምስሉም ሲደበዝዝ አይቻለሁ ሌላ ደሞ የህይወት ምዕራፍ ገፁን ብቻ መግለጥ አለብህ

ስማ አውቃለሁ ካልኩህ አዎ አውቃለሁ

ግን እንዲያም ሆኖ ያስፈልግኛል ሰው

ሰው ፍፁም አደለም የሚል ሰው

አለሁ የሚለኝ ወቶ ማይወጣ ሀሳብ አንጎሌን ሲያምሰው

ከንቱ ነኝ በአልኩኝ እለት መንፈሴን የሚያድስ ሰው

ምክንያቱም ሰሞኑን ሰው ደብሮሀል ይለኛል

ኧረ ሰው አናግር ድባቴ እንዳይሆን ይሉኛል

ግን እኔ በሙዚቃዬ ባወራ ይሻለኛል

ሰዎች ያዳመጡኝ የሰሙኝም ይመስለኛል


ክብር ለእማ እስዋ ሁሌ ነበረች ሰው ሲያስፈልግ ከጎኔ

ያኔ ማንም እያለሁ እንዲህ እንኳን ሳልጥር ለመሆን እኔን

አሁንም እጋፈጣለሁ ሀዘን እና መከራን

አሁንም እንደ ይሁዳ ስሞ ሻጭ ይከበኛል

ግን እኔ ያለፍኩበትን የኖርኩበትን ማን ያውቅልኛል

ቢሆንም ሁሉም በጊዜው ፈጣሪዬ ነግሮኛል

ብቻ መስታወት ፊት ቆመህ ራስህን እየው

ማንነትህን ሰባብረው ካሳጡህ የለም መዳን


አንድ አንዴም ይከፈኛል ከቀለሜም ደብዝዤ

ግን አንድ አንዴ ብቻ ነው ተስፋ አለኝ መልሼ

አቃለሁ ሂወት ዳገት ጭራሽ ፍትህ የላት

ለማያስብለኝ ሰው መዋጋት ሆነብኝ እሳት

ማለትም ህልምህን ፈልገህ አግኛት

ከዛም በውስጥዋ መኖር ጀምር

ማለቂያ ማብቂያ የለውም

ህይወቱን እንዲህ ለሚኖር

ልብህ ሲያወራ አዳምጠው

የኔ ልብ ፍርሀት ስላደረገው መሞት ብቻ ነው

እኔም ሰው ነኝ ከአንተ በምንም የማልበልጥ የማላንስ

ሀያል ስላሴ ሲሰራ አያሳስት ከሚዛን

ህመሜን ስዬ በፍሬም ይሄው ለሁላቹም እንዲታይ

ነፍሴን ሳፈሳት ምለው እውነት መሆኑ ይታይ


ፊደል

ፊትለፊት ደብቄው ልቤን እንደ መልአክ

ብቻ እዩኝ ክንፌ ሲድን ግን በርሬ ወደ አምላክ


ግን እስከዛው ክንፉ የተሰበረ መልአክ

በሙዚቃ ህመሙ አይዘልቅም ባይ

ማስታወሻ ከአምላክ ነኘ


አበቦው ይለኛል አስፈላጊ ነው ዝናቡ

ህመምህን ማን አይቶ ጥፋትህ መች አልፎአቸው

ላዬ ላይ ያለው ጠባሳ መች ከሩቅ ሰው ሆነና

አባም ጎኔ አልነበረም መምህራን መች አስተዋሉና

ያለእንቅልፍ በእንባ አድሬ ሰልፍ ላይ ፈገግታ ዝና

የተተኮ ሰው መሆን ምን ምን እንደሚል አውቃለሁና

የማይሽሩ ጠባሳዎችን በስጋዬ ላይ ተሸክሜያለሁ

ያልጠገነውን እንደግማለን ሲባልም ሰምቻለሁ

ለዛ ከብቸኝነት ጋር መዛመድ መርጫለሁ

የእርስዋ ዘመድ ስሆን ግን ሰው መቅረብ ከበደኝ አዎ

ለመብረር እንዲመቸህ ሸክምህን በል ጣለው አዎ


ሰይጣን በጠረባ ጥሎኝ እንደ ጀግና ሲያጋሳ

አቡዋራውን ጠርጌ ተነሳሁ ክንፌ ተሰብራ

ያው እስክትድን ነው እንጂ የኔው ነው በረራ


ግን እስከዛው ክንፉ የተሰበረ መልአክ

በሙዚቃ ህመሙ አይዘልቅም ባይ

ማስታወሻ ከአምላክ ነኘ

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status