Loading...

Download
  • Genre:Hip Hop & Rap
  • Year of Release:2022

Lyrics

ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን

ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን


ትላንት እንደ ትላንት ደስታ እና ሀዘን አለው

በትንሿ ህይወቴ ስንቱን አይቻለው

እውነቱን ተናገር ልቤ ያለው ልክ ነው

በመሸበት እደር ሁሉም ጊዜያዊ ነው

ቤት የእግዚያብሄር ነው እኔ ቤት የለኝ

የአባቴ ፀሎት ካድር ባይለየኝ

እኔ ማነኝ ዉስጤ ሲጠይቀኝ

ኬየት ነኝ ወዴት ነኝ አዋቂ የፈጠረኝ


አልፈነው ያን ሁሉ ፈተና

አርፍደን እያልን ነው ገና

ሲጥለን ቀን ዛሬ ላይ ደርሶ

ላይመጣ እድል ተመልሶ

አይተነው መልካሙን መጥፎንም

ዞረናል ህይወት ሙሉ አለምን

አውቀነው አንብበን ሁሉንም

አሁን ላይ እውነት መልስ የለንም

ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን

ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን


ውድድር ውስጥ ገባ ሰው እኔን ብቻ አለ

ተፈጥሮን አስነባ እራሱን በደለ

በቀል ደም ይወልዳል ይቅርን ካልተማረ

ያላየነው የለም ግን ማን ያየን አለ

አዳራሹ ሰፊ መግቢያው ጠበባቸው

በተራ በተራ ምነው መግባታቸው

የሚያስፈልገንን ፈጥሮልን ዉስጣችን

ፍለጋችን እርቆ ባከነ ህይወታችን


አልፈነው ያን ሁሉ ፈተና

አርፍደን እያልን ነው ገና

ሲጥለን ቀን ዛሬ ላይ ደርሶ

ላይመጣ እድል ተመልሶ

አይተነው መልካሙን መጥፎንም

ዞረናል ህይወት ሙሉ አለምን

አውቀነው አንብበን ሁሉንም

አሁን ላይ እውነት መልስ የለንም

ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን

ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን


ማን አለ ሲኖር ያላዘነ (ሲኖር ያላዘነ)

ቆይ ማነው ስኬት ያላደነ (ማነው)

ያጣውም ያገኘ የልቡን

አንድ ነው ሲጨርስ መንገዱን


ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን

ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን

ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን

ካበቃ ሆኖ መጨረሻ አዎ ሀይል የለም ጊዜን መመለሻ

ትዝታ በመጨረሻው ቀን በፍቅር እንለያይ ስቀን


"ኖረናል በልዩነት መርጠን

ህይወትን በደረጃ ከፍለን

በጊዜ ሁሉም ለሚቀየር

ከራሱ ከመቀየር በቀር"

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status