Loading...

Download
  • Genre:Hip Hop & Rap
  • Year of Release:2023

Lyrics

ሙድረኩ ለኛ ነው እንውረድ እስክስታ

አርጉት ወዝወዝ መታ

ወዝ ወዝ መታ

ከሀገር ልጅ ጨዋታ

ከቆንጆ ሹክሹክታ

ዳንኪራ ሲመታ


ቤቶች ደጆች ተቀበሉን ወንዶች

ዘመድ ጥየቃ መጣን የሀገሬ ልጆች

እንዴት ከረምሽ እሜቴ እንዴት አለህ አብዬ

ቀዬ መንደሩ ደና

አዝመራው ደርሶል እና

ከብቱ መንጋው ጤና

ቤተዘመድ ተሰስቦ ሸጋ ሸጋው ተኮልኩሎ

በዚህ ግድም ምግቡ ሙሉ በዚያ ግድም ጠጅ ከጠላ

የሚዋደድ የሚፋቀር የሚጎረስ የሚያባላ

ቀዬ ሙሉ ጎበዝ ደጋሽ

አባወራው ጎበዝ አራሽ

እሜቲቱ ጉብዝናቸው

ይናገራል ይህ ሞያቸው

ብሎም ዳሩ ምስጉን ናቸው

ደግ እሩሩ መሆናቸው

ከመሃዱ ጠግበን በልተን ከጠጅ ጠላው ተጎንጭተን

ወዲ በል አዝማሪው የታል

ይውረግረግያ ጎበዝ መቶል

እስኪ አሳይን ትከሻሽን የወግ ባህልሽን

እስኪ አሳየን የአባትህን ፋከራ ልምድህን

እስኪ አሳይን ቁንጅናሽን ሞያ ጥበብሽን

እስኪ አሳየን ጉልበትህን ስራ ጉብዝናህን


ሙድረኩ ለኛ ነው እንውረድ እስክስታ

አርጉት ወዝወዝ መታ

ወዝ ወዝ መታ

ከሀገር ልጅ ጨዋታ

ከቆንጆ ሹክሹክታ

ዳንኪራ ሲመታ


ድለቃውን ሰምቶ እርምጃውን ገታ

ማነው ይሄ ብሎ ስም ቢጠይቅ ለአንድ አፍታ

ከወገቤ ጎንበስ ቀና ሰላም ይሁን ደና

አብነት ነኝ አመለ-ቀና ይብዛልሆ ጤና ፋና

ጥሁም ዜማ ስሞት ልጋብዞ

ለዘመድ ታዲያስ ወዳጆ

የጨዋታው ድምቀት - እልል- ከቤቱ አፈንግጦ

ቤተኛ ጎረቤት -አጀብ- ጉድ ነው ተርመስምሶ

እኛን ተመልክተው -እረገኝ- ከመስኩ ላይ ነግሰው

ሁሉም በባህል ልብስ -ሽጋ- አሸብርቀው ደምቀው

ከዳንኪራው ሁሉ ወዲህ አንድ ሲሉ ወተው

ልብ ሲከጅል ነው -አቦ- አንጀት የሚያደርሰው

የአዛውንቱ አይለየን ምርቃት

የመቤቶቹ ለዓመቱ ቃል መግባት

እከሌም እከሊትን አጫት

ከደመኞች እርቅ ወርዶ

ጠቦት ቀርቦ ደም በርዶ

ሰላሜ ይሁን ለከርሞ

ያዝልቀን በደቦ - አሜን


ሙድረኩ ለኛ ነው እንውረድ እስክስታ

አርጉት ወዝወዝ መታ

ወዝ ወዝ መታ

ከሀገር ልጅ ጨዋታ

ከቆንጆ ሹክሹክታ

ዳንኪራ ሲመታ

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status