Loading...

Download
  • Genre:Hip Hop & Rap
  • Year of Release:2022

Lyrics

ውሃ ላይወጣ ሽቅብ ከዛፍም ላይ ላይበቅል ዱባ

ለማይመጣ እጣ መንጣጣት የሚያመጣው ሌላ ዱብዳ

መድረሻ ሳይኖር አይሮጥም ካልሆነ ለመሮጥ ብቻ

መንገድህን ካወክ ሰአቱ ሲደርስ ንካው በሩጫ

የቃላት ግነት ከነ ምቱ ልጁ ልበ ብርቱ

ከቤት ቤት ሲነሳለት ሲወራ ተረቱ

ከራሱ ላይ አክሊል ደፍቶ ሹመት ከደረቱ

ዘመን ዘመንን ተክቶ ግን የለው ብልሀቱ


አይ

አንተ


ግን የለው ብልሀቱ እሱ ያዝንብለት ምህረቱን

ሰበቡን ምክንያቱን አይቶ ያስቀረው ቅጣቱን

የብልሃቱን ፍቺ መፍቻ የት አገን ይሆን ቁልፉን

በቃሎቼ ታሽገዋል ልፍታቸው በምቱ

ባገኘው ልክ ምስጋና ብርሀን የሞላው ህሊና

የራሱን ቤት አሸብርቆ ወደሌላው ሚያቀና

ለወገን መቆም ጠንክሮ ወገን ሲነካ ፎክሮ

እሳቱን በውሀ ሽሮ ማለት ነው "የኛ ሰው ኩሩ"

ባገኘው ልክ ምስጋና ብርሀን የሞላው ህሊና

የራሱን ቤት አሸብርቆ ወደሌላው ሚያቀና

ለወገን መቆም ጠንክሮ ወገን ሲነካ ፎክሮ

እሳቱን በውሀ ሽሮ ማለት ነው "የኛ ሰው ኩሩ"


እና ፍቺ ለብልሃቱ

ይህ ነው ጥልቅ መልዕክቱ

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status