Loading...

Download
  • Genre:Hip Hop & Rap
  • Year of Release:2022

Lyrics

Draco on the beat boy


Damn nizo turn it up


ጠዋት መነሳት አይደንቀኝ መደነቅን እፈራለው

ሁሌ አዲስ ነገር ቢያስደንቀኝ ቀናት ሲያልፍ አጣዋለው

ስለዚህ መገረሜን ትቼ ማመስገንን መርጣለው

ማግኘቴ ሳይደንቀኝ በማጣቴም እኮራለው

ምክንያቱም መውደቄ መነሳትን ያስተምራል

ጨለማ ባይኖር ብርሀን እንዴት ብሎ እንዲህ ይነግሳል

ደሀ ባይኖር ሀብታም የለ ገንዘብ ሁሉ ይረክሳል

ሰማይ ባይኖር ምድር የለ ሁሉም አብሮ ይጠፋል


እንደዚህ ናት ሀገር ብቻዋንም አትኖር

ያለ እኔ እና ያለ እናንተ ኢትዮጰያችን አትሆን

ለምን ብሎ ነው ወገኔ ወገኑን የሚገፋው

ያለ አንዱ ሌላው ላይኖር ብቻውን የሚለፋው

አልገባኝም ምክንያቱ ጭካኔው ከአንጀቱ

ሌላ ፈተና ይመጣል ሳይማር ከስተቱ

ግን አሁን ገና ስረዳው ምክንያት ለውጤቱ

የሆነው አንድነቱን ከአይምሮው መዘንጋቱ

አይን ያየውን ሲክድ የእውነታ ወረቀት ሲነድ

የፍቅር እንስራ ሲሰበር ለይቅር ጊዜ ሲረፍድ

የት ነበርክ የሀገሬ ሰው አባት በልጁ ላይ ሲፈርድ

ነገ ለሚጠፋው እሳት የሰው ማገዶ ሲነድ


ጠዋት መነሳት አይደንቀኝ መደነቅን እፈራለው

ሁሌ አዲስ ነገር ቢያስደንቀኝ ቀናት ሲያልፍ አጣዋለው

ስለዚህ መገረሜን ትቼ ማመስገንን መርጣለው

ማግኘቴ ሳይደንቀኝ በማጣቴም እኮራለው

ምክንያቱም መውደቄ መነሳትን ያስተምራል

ጨለማ ባይኖር ብርሀን እንዴት ብሎ እንዲህ ይነግሳል

ደሀ ባይኖር ሀብታም የለ ገንዘብ ሁሉ ይረክሳል

ሰማይ ባይኖር ምድር የለ ሁሉም አብሮ ይጠፋል


Yeah I'm cursed but I'm blessed to

Doing somethings I don't like but the I get to

I miss the love but I could be missing my legs too

Tryna do what's right but sometimes I'm going left too

I don't like to fight but for my brothers I have to

I see the light I'm just doing what I can do, can you

Bae I need you to ride for me

I'm coming over wedene na seteyi

Yeah, stick by your fax huh

If we kill one another we can't move as a pack huh

Do what I can huh

I'm stacking the racks huh

Play your part cause life strady moving fast huh


ጠዋት መነሳት አይደንቀኝ መደነቅን እፈራለው

ሁሌ አዲስ ነገር ቢያስደንቀኝ ቀናት ሲያልፍ አጣዋለው

ስለዚህ መገረሜን ትቼ ማመስገንን መርጣለው

ማግኘቴ ሳይደንቀኝ በማጣቴም እኮራለው

ምክንያቱም መውደቄ መነሳትን ያስተምራል

ጨለማ ባይኖር ብርሀን እንዴት ብሎ እንዲህ ይነግሳል

ደሀ ባይኖር ሀብታም የለ ገንዘብ ሁሉ ይረክሳል

ሰማይ ባይኖር ምድር የለ ሁሉም አብሮ ይጠፋል


አልገባህም አንተ ሰው የጠፋ ነብስን አትክሰው

ግን ይህ ዘመን እንዲህ ቢያልፍ ለቀጣይ ቂም ምታወርሰው

ለዛ እኮ ነው የሀገሬ ሰው እንዲህ ብሎ የተረተው የወጋ ዛሬ ቢረሳ የተወጋ ግን አይረሳው

ስለዚህ ለሰው ልነሳ ሟችን ባልሞክር ልክሰው

ጥሩ ጥሩ ልመኝለት ነብሱን በገነት ያኑረው

መፅሀፍቶችንም ላገላብጥ ያለፈን ታሪክ ላስሰው

ከአያቴጋ ተናብቤ ጀግንነቱንም ልዋሰው

ልነሳ ለፍቅር ለሰላም አንድነት

ሰው ይሞታል ሰው ይነሳል በአፉ አንደበት

ስለዚህ ቃላቶች ልምረጥ ግጥሜንም ስቀምር

የፍቅር ስሜት እንዲከር ተወጥሮ እንደክር


ጠዋት መነሳት አይደንቀኝ መደነቅን እፈራለው

ሁሌ አዲስ ነገር ቢያስደንቀኝ ቀናት ሲያልፍ አጣዋለው

ስለዚህ መገረሜን ትቼ ማመስገንን መርጣለው

ማግኘቴ ሳይደንቀኝ በማጣቴም እኮራለው

ምክንያቱም መውደቄ መነሳትን ያስተምራል

ጨለማ ባይኖር ብርሀን እንዴት ብሎ እንዲህ ይነግሳል

ደሀ ባይኖር ሀብታም የለ ገንዘብ ሁሉ ይረክሳል

ሰማይ ባይኖር ምድር የለ ሁሉም አብሮ ይጠፋል

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status