Megabiye Lyrics
- Genre:Gospel
- Year of Release:2022
Lyrics
መጋቢዬ
አሸሸኝ ከማይከብርበት
አስጠጋኝ ከሚገኝበት
ሆንኩኝ የ'ሱ ማደሪያ
ቀደሰኝ ስሙን ልጠራ እንድጠራ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ
ዕውነት መጋቢዬ
ነግሶአል
በሁለንተናዬ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ
ዕውነት መጋቢዬ
ነግሶአል
በሁለንተናዬ
ፍርሃት ጠርጎ ከመንገዴ
ሆኖኛል ቅርብ ዘመዴ
በሰላሙ አረገኝ ጠበቅ
የሰጠኝን ተስፋ እንዳለቅ አዎ እንዳለቅ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ
ዕውነት መጋቢዬ
ነግሶአል
በሁለንተናዬ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ
ዕውነት መጋቢዬ
ነግሶአል
በሁለንተናዬ
ግዢዬ ተራ አይደል ነው ውድ
አተመኝ ለርስቱ ቀብድ
አደረገኝ ወገን ዘመድ
ሞላኝ ሌላ እንዳለምድ
ግዢዬ ተራ አይደል ነው ውድ
አተመኝ ለርስቱ ቀብድ
አደረገኝ ወገን ዘመድ
ሞላኝ ሌላ እንዳለምድ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ
ዕውነት መጋቢዬ
ነግሶአል
በሁለንተናዬ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ
ዕውነት መጋቢዬ
ነግሶአል
በሁለንተናዬ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ
ዕውነት መጋቢዬ
ነግሶአል
በሁለንተናዬ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ
ዕውነት መጋቢዬ
ነግሶአል
በሁለንተናዬ