Loading...

Download
  • Genre:Gospel
  • Year of Release:2022

Lyrics

ዓለም


ዓለም ክብ ናት ትንከባለላለች

በማለዳ ሰቅላ ሳይመሽ ታወርዳለች

ጭንቅ የላት ስትጥል ይኸው ነው ስራዋ

በሽንጎዋ መድረክ ደሃ ይበደላል ይገረፋል ጨዋ


ዓለም ክብ ናት ትንከባለላለች

በማለዳ ሰቅላ ሳይመሽ ታወርዳለች

ጭንቅ የላት ስትጥል ይኸው ነው ስራዋ

በሽንጎዋ መድረክ ደሃ ይበደላል ይገረፋል ጨዋ


በወርቃማ ሳሯ ቀርባ የምታጠምድ

ወደ ጭንቀት ገደል ጎትታ ምትሰድ

ለግፍ ለጭቆና ሰርክ የምታደላ

በሳቅ ታዜማለች በምስኪኖች እምባ

በሳቅ ታዜማለች በምስኪኖች እምባ


ጭንቀት ላበገነው ዕረፍት ለለተጠማ ለለተጠማ

ሰላሟ ሁከት ነው መንገዷ ጠማማ ጠማማ

ክብር በነውሯ ሚዛን አጋደለ

በድሎት ቁጭ አርጋው የሰው ልጅ ቀለለ

የከበረ ሳለ

ግን ደግሞ እንዳንፈርድ በእንቅፋት በእሾሁ

እርሷ ጋር እስካለን አይቀርም ህመሙ

ግን ብርሃን አለ ዘወትር የሚዘንብ

ከዓለም ርቀን ወደሰማይ ስንቀርብ ስንቀርብ ስንቀርብ


ሰናይ ትመስልና ጨለማ ናት ምድር

አቁማዳ አይሞላም ሁልጊዜ ነው ሽብር

ሕዝበ አዳም ዛለ ተባዕቱ ለፋ እንስቱ ደከመ

ዕረፍትን ተጠማ ዕረፍትን ተራበ


እረፍትስ በእየሱስ በስሙ በማመን

ይረዳል ፍርሃት ይሸሻል ሰቀቀን

እረፍትስ በእየሱስ በስሙ በማመን

ይረዳል ፍርሃት ይሸሻል ሰቀቀን

እረፍትስ በእየሱስ በስሙ በማመን

ይረዳል ፍርሃት ይሸሻል ሰቀቀን

እረፍትስ በእየሱስ በስሙ በማመን

ይረዳል ፍርሃት ይሸሻል ሰቀቀን

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status