Loading...

Download
  • Genre:Afrobeats
  • Year of Release:2022

Lyrics

ወደ ላይ


ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ

ፍቅር አለ ከበላይ

ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ

ሆነን አንድ ላይ


የሁሉም መነሻ እሱ መነሻ

የለው መጨረሻ መጨረሻ

የሚስጥራት መፍቻ እሱ ብቻ

የምንመካበት የለው አቻ


ሲመሽ ሲነጋ ቀን መቶም ሲሄድ አመሰግነዋለው

ለሰው አክብሮት ፍቅር እንዲኖረኝ እለምነዋለው

ትቢት ክፋትን ከልቤ እንዲያጠፋ እጠይቀዋለው

ሰላም ልምላሜን በምድር እንዲያመጣ ሁሌ እፀልያለው


ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ ፍቅር አለ ከበላይ

ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ ሆነን አንድ ላይ


የሰው ልጅ በምድር ላይ ሚያደርገው ቢጠፋው

የራሱን ፈጣሪ የለም ብሎ ካደው

ለዚች ሀምሳ አመት እፍኝ ለማትሞላ

እንቅልፍ አቶ ኖረ ፍዳውን እየበላ


ያለችንን ይዘን በፍቅር ከተካፈልን

የሰማያዊው ንጉስ ስንት በጨመረልን

በዘር በሀይማኖት እርስ በርስ ከተጋጨን

ያኔ ነው ሚርቀን መቼም ማይታረቀን


ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ ፍቅር አለ ከበላይ

ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ ሆነን አንድ ላይ


ኢትዮጺያ ቅድስት ሀገር ናት የብዙሀን መጠለያ

የተስፋው ምድር ናት እና የጥቁሮችም ልዩ መለያ


ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ ፍቅር አለ ከበላይ

ወደ ላይ ወደ ላይ ወደ ላይ እንይ ወደ ላይ ሆነን አንድ ላይ

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status