Loading...

Download
  • Genre:Reggae
  • Year of Release:2021

Lyrics

አለች ለነብሴ


ናናናና…


ለዚች ላንዷ ነብሴ ምትኖርላት አለች ሰው እኔ የማውቃት

ቀንም ሆነ ለሊት የኔ መኖር ከራሷ አብልጦ ሚያስጨንቃት


እኔን በማለት ስንቱን ሆናለች

ፍቅር ትርጉሙን እሷ ታውቃለች ኖራበታለች

ላንዲት ደቂቃ ካይኗ እንዳልጠፋ

መኖር ትሻለች እጆቼን አንገቴን አቅፋ


ምታውቀው- እኔን ብቻ

ምትወደው- እኔን ብቻ

ምታምነው- እኔን ብቻ

ሌላ የላትም ጓደኛ


እኔም አመንኩኝ

እሷን እሷን እያልኩኝ

ልኖር ነው ህይወቴን

ሳልቆጥብ መውደዴን


ናናናና…


የልቧ ንፅህና ልክ እንደህፃን ሀጥያት የለበት ፅዱ ነው

አንደበቷም ጣፋጭ ሆድን ይበላል ሚያወራው ፍቅርን ብቻ ነው


ገና ስታየኝ አታምንም ጭራሽ

ለሌላ ነገር አይኗ ተጋርዷል የላትም ምላሽ

አቅፋ እየሳመች ታባባኛለች

ፀጉሬን እየነካች እንዴት ነህ ትላለች ምን ሆንክብኝ ትላለች


ምታውቀው- እኔን ብቻ

ምትወደው- እኔን ብቻ

ምታምነው- እኔን ብቻ

ሌላ የላትም ጓደኛ


እኔም አመንኩኝ

እሷን እሷን እያልኩኝ

ልኖር ነው ህይወቴን

ሳልቆጥብ መውደዴን


የኔ መውደድ አውቃለሁ ከሷ እንደማይበላጥ

ግን ደግሞ ያለችኝንም ለሌላ ሰው አሳልፌ እኔማ አልሰጥ


ምታውቀው- እኔን ብቻ

ምትወደው- እኔን ብቻ

ምታምነው- እኔን ብቻ

ሌላ የላትም ጓደኛ


እኔም አመንኩኝ

እሷን እሷን እያልኩኝ

ልኖር ነው ህይወቴን

ሳልቆጥብ መውደዴን


ናናናና…

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status