Loading...

Download
  • Genre:Afrobeats
  • Year of Release:2022

Lyrics

ከዚህ አለም


ኑሮ ውጣ ውረዱ ደርሶ ሲይዘኝ

በሆነው ባልሆነው እያስጨነቀኝ

ባሳብ እሩቅ ሄጄ ስንቱን እኔ ሳስስ

ያው አንቺ ላይ አርፋለሁ ደርሼ ስመለስ

ፍፁም ሰላም አለ ከአይኖችሽ ላይ

ሁሌም የሚያደርገኝ አንቺን ብቻ እንዳይ

ቀን ልክ እንደ ፀሀይ ማታ እንደጨረቃ

አይኖችሽ ያዩኛል በስስት በሲቃ


ደግሞ የሳቅሽ ከኔላይ ሚጋባው

ደርሶ እያሳቀኝ ልቤን የሚያሞቀው

ምን አይነት ስጦታ ነሽ አንቺ ልጅ ለነብሴ

እንድወድሽ ያደረግሽን ልክ እኔ እንደራሴ


ከዚህ አለም አንቺ ብቻ ትበቂኛለሽ

በጄ ላይ ያለው ሁሉ ቢጠፋ ቢወድም አይጨንቀኝም

አንቺ ብቻ… አንቺ ብቻ…


ሙሉ ማንነቴን ተቀብለሽኛል

ይህ ቀርቷል ይህ ጎሏል መቼ ብለሽኛል

ማመን እስኪያቅተኝ ከጎኔ እየሆንሽ

ስንቱን የኔን ጭንቀት ችግሬን ገደልሽ

እኒያ ውብ ቃሎችሽ ከነብይ ሚመስሉት

ገዳዳ አሳቤን ስንት ጊዜ አቃኑት

ስንት ድካሞቼ ፍሬ እንዲያፈሩ

እየተንከባከብሺቸው ካንቺ ጋር ነበሩ


በጣም የሚገርመኝ ድንቅ አሳቦችሽ

ቢኖሩት ቢኖሩት ማይጠገብ ፍቅርሽ

ከፍጥረታት ልቆ ውበትሽን አያለው

ሁሌም ምፈልገው ካንቺ ጋር መኖር ነው


ከዚህ አለም አንቺ ብቻ ትበቂኛለሽ

በጄ ላይ ያለው ሁሉ ቢጠፋ ቢወድም አይጨንቀኝም

አንቺ ብቻ… አንቺ ብቻ…


ፍቅር ይተርፈኛል ካንቺ ጋራ ስሆን

ችግር ምን አባቱ የመንፈስ እርሀብ አይሆን


ከዚህ አለም አንቺ ብቻ ትበቂኛለሽ

በጄ ላይ ያለው ሁሉ ቢጠፋ ቢወድም አይጨንቀኝም

አንቺ ብቻ… አንቺ ብቻ…

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status