Loading...

Download
  • Genre:Afrobeats
  • Year of Release:2022

Lyrics

አዬ ጊዜ ስንቱን አየን

እኔ እና አንቺን ጠፋ የሚለየን

አኩርፈሽኝ አኩርፊያለሁ

ግን ሳይሽ ደግሞ አረሳዋለሁ


በቃ ከእንግዲህ አጣኃት ስል ቆይቼ

ለስንቱ ገላጋይ የሌለውን አውርቼ

በጣም የራኩ ይመስል ከቤቴ ጠፍቼ

ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ

እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ

ያስገባኛል ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ


በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር

ጽናቱ ስንት ዘመንን የሚያሻግር

ሳናውቀው ስንገኝ አጥፍተን

መለሰን ወደቤት ፍቅራችን

እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ

ማን አለን እስኪ ሚሆነን ከለላ

ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው

አንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው


አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው

አንቺን ነው እመቤቴን ነው እኔማ ምወደው


ፍቅርን አየሁ በኛ ላይ

እያጀበን ሲያኖረን ሳይ

ስንት ያሉለት የኛ ነገር

መጨረሻው ሁሌም ሲያምር


እኔም ሮጬ አንቺም ወደ እኔ መተሸል

ሁለታችንም እርስ በእርስ ተርበናል

መቼ ላፍታስ ያለፈውስ ትዝ ይለናል

ቃልም የለም ካንደበቴ ካንደበትሽ

ፈዘን ቀርተናል እያየሽኝ እያየሁሽ

አንድ ሆኗል ይቅርታዬና ይቅርታሽ


በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር

ጽናቱ ስንት ዘመንን የሚያሻግር

ሳናውቀው ስንገኝ አጥፍተን

መለሰን ወደቤት ፍቅራችን

እኔ ካንቺ አንቺ ደግሞ ከኔ ሌላ

ማን አለን እስኪ ሚሆነን ከለላ

ምን ቢሆን ምን ቢመጣ አውቀዋለው

አንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው


አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው

አንቺን ነው እመቤቴን ነው እኔማ ምወደው


በፅናት ልጠብቅ ከእንግዲህስ አወኩት

በፍቅርሽ ነው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት


አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው

አንቺን ነው እመቤቴን ነው እኔማ ምወደው

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status