Loading...

Download
  • Genre:Afrobeats
  • Year of Release:2022

Lyrics

አንድ ሁለት ሶስት


በቅርበት እሷን አላውቃትም የልብም ጓደኛ አይደለችም

ሁሌም ግን ለኔ ልዩ ናት

ድንገት መንገድ ሳገኛት በፍጥነት ጓጉቼ እያየኋት

ዛሬም ግን ለኔ ልዩ ናት

አንድ ቀን ሳላስበው ብታየኝ በጨረፍታ

ልቤን ሙቀት ተሰማው በቆንጂዬዋ ልጅ ተረታ

ደፍሬ ተጠግቼአት መላ አካሏን እያዩሁ

ዞራ ምነው ብትለኝ ኦ ..ምንድ ነው ማወራው


አንድ ብዬ አየኃት

ሁለት ብዬ ተመኘኃት

ሶስት ብዬ ላናግራት ስሞክር

እሷም ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር


ከዋክብት ጨረቃን ከበው ልክ እንደሚያደምቋት

ኦ... እሷም እንዲሁ ናት

በጣም በድቅድቅ ጨለማ ልክ እንደምትበራዋ ሻማ

ኦ… እሷም ልዩ ናት


አንድ ብዬ አየኃት

ሁለት ብዬ ተመኘኃት

ሶስት ብዬ ላናግራት ስሞክር

እሷም ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር


ተፈጥሮዋ ልዩ ነው የሷስ ውበት ይደንቃል

ኦ… ያያት ሁሉም ይደነቃል

መአዛዋ ፈዋሽ እኔን ደግሞ ልለፍ በጎኗ ዛሬ

ኦ… አይኗን ልየው ደፍሬ


አንድ ብዬ አየኃት

ሁለት ብዬ ተመኘኃት

ሶስት ብዬ ላናግራት ስሞክር

እሷም ሄደች ቆሜ እኔ ስግደረደር

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status