Loading...

Download
  • Genre:Reggae
  • Year of Release:2022

Lyrics

ፍቅሯ ብሶ

ከአይኗ ቢታይ ከአፎቿም ቢወጣ

ልቤ ኮርቶ

ችላ ቢላት ከፍቅር ቢነጣ

ብትወደኝም እንደነብሷ ብታረገኝ የቀንሱሷ

ስትደውል አላነሳ

በሄድኩበት ተከትላ እየሆነች የነው ጥላ

አይኔ አይዞርም አያማትር

አይገባውም የሷስ ፍቅር

የሷስ ፍቅር


አልወድሽም አትገቢም ከሀሳቤ

በቃ ይብቃሽ ራቂ ካጠገቤ

ኩራት ሳይሆን አጉል መጀነን

ልቤ በረሀ ነው ማይበቅልበት ወይን


በረሀ ነው በረሀ ነው


ከሄዋን ብቻ ቢመጣ ፍቅር ለአዳም

ባይገባው ነገሩ

ምድር ባልሞላች የሰው ዘርን ባላፈሩ

ፍቅር አይሰምርም ባንድ ወገን ብቻ

እንዲያው ቢሆን እንጂ መሰንበቻ

ምን ሀብት ቢኖርሽ ውበት ቢከብሽም

ግልፁን እንቺ እኔ አልወድሽም


አልወድሽም አትገቢም ከሀሳቤ

በቃ ይብቃሽ ራቂ ካጠገቤ

ኩራት ሳይሆን አጉል መጀነን

ልቤ በረሀ ነው ማይበቅልበት ወይን


በረሀ ነው በረሀ ነው


በረሀ ነው ልቤ ፍቅር አይበቅልበትም

እጅ ሰጥቶ ማደር አለመደበትም

አትመላለሺ ውጪልኝ ከህይወቴ

ልቤ እሩቅ ነው በጣም ተራራ ነው ቤቴ

አትደውይም በቃ አትፃፊም ደብዳቤ

ድንጋይ አለት ሆኗል አይሰማሽም ልቤ

አይ ልቤ


አልወድሽም አትገቢም ከሀሳቤ

በቃ ይብቃሽ ራቂ ካጠገቤ

ኩራት ሳይሆን አጉል መጀነን

ልቤ በረሀ ነው ማይበቅልበት ወይን


በረሀ ነው በረሀ ነው


ግልፁን ነው ማወራው እኔ

ግልፁን ነው ማወራው እኔ

ግልፁን ነው

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status