Tfelegaleh Lyrics
- Genre:World Music/Folklore
- Year of Release:2022
Lyrics
Tfelegaleh - Hewan Gebrewold
...
አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ
አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ
አንተማ ትፈለጋለህ
ትፈለጋለህ
ፈለኩ በጣም
እንደማር ከጣም
አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ
አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ
አንተማ ትፈለጋለህ
ትፈለጋለህ
ፈለኩ በጣም
እንደማር ከጣም
__________
----------
ማነው ጉዳይ ገዳይ
ማን ይሆን አማላጅ
አግባብቶ የሚያረገን
እኔናተን ወዳጅ