Loading...

Download
  • Genre:Gospel
  • Year of Release:2021

This song is not currently available in your region.

Lyrics

Abet Fikreh - Dawit Getachew

...

የኃጢያተኞች ወዳጅ ጓደኛ

የጠፋውን ምትፈልግ እረኛ

የድሃደጎች ሁሉ አባት

ምታኖራቸው ባማረ ቤት

የመበለቲት ዋና ተሟጋች

ጠበቃ ነህ ለተጎዳች

ለተጨነቁ ሁሉ ደራሽ

የታመሙትን ሁሉ ፈዋሽ


አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ

ከጠፋንበት የፈለገ

ቀና አደረገን ክሸክማችን

ፀጋ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን


ተማርኬ በፍቅርህ

አመልክኻለው ወድቄ ፊትህ

በፍቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ ወድሃለው



ቀኑ ሲመሽ ሰው ሁሉ ሲሄድ

የማትቸኩል ለቁጣ ለፍርድ

የውስጥ የልብ ሁሉ ተረድተ

እምባን ከዓይን ታብሳለ

አሮጌውን ልብስ አውልቀ ጥለ

የፀጋ ካባን ለኛ ደረበ

እዳችንን በመስቀል ከፍለ

ያጸደከን እንዲሁ በፀጋ



አቤት ፍቅርህ ስንቱን ታደገ

ከጠፋንበት እያሳደደ

ቀና አደረገን ክሸክማችን

ፀጋ ባይረዳን ጠፍተን ነበርን


ተማርኬ በፍቅርህ

አመልክኻለው ወድቄ ፊትህ

በፍቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ ኢየሱስ ወድሃለው


እኔም ዋና ምስክር ነኝ

አውቃለው ከየት እዳነሳኸኝ

በፍቅር እጆችህ እጆቼን እየያዝክ

ከስንቱ ጥፋት መለስከኝ

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status