Loading...

Download
  • Genre:Reggae
  • Year of Release:2021

Lyrics

Berta ft. Kassmasse - Yohana

...

ቀና ልብ

እስኪቢዲብዳብዴ

ካሥማሠ

ዮሃና

ጤና ይስጥልኝ ነግቷል

ፀሀይ ለሁሉ ወቷል

እይ ወደፊት ወደፊት

ቀን ሌላ አዲስ መቷል

ማደጊያ ዕድል ሰቷል

ሂድ ወደፊት ወደፊት

መልስ አይሆን ለድክመትህ

ምን ቢበዛ ምክንያትህ

ላያስቆም ከውድቀትህ

አስጥሎ

ካልነገርከው ጉልበትህ

አያደርስ ከመርካትህ

ቆሞ ፈቅ ማለትን

ከልክሎ

መች ጠፋና በእውነቱ

እንደ አቅምና እንደ እውቀቱ

ፈተናው በየቤቱ

ታድሎ

ዕድል ነው ከማለትህ

ከሰነፍ ማብራራትህ

ጎልቶ ይታያል ድክመትህ

አይሎ

ግን እውነትህ

ታስሮ ከእምነትህ

አትቆጥብ ከምኞትህ

ስኬት ነው እንደ ልኬትህ

ጣር ሞክር ይበራል

አዎ እድገትህ

ታስሮ ከእምነትህ

አትቆጥብ ከምኞትህ

ስኬት ነው እንደ ልኬትህ

ተጓዝ መች ይቀራል

አዎ የጣረም ይጠራል

በል በርታ በርታ በርታ

በል ወንድም በርታ በርታ

አይዞህ እንዳትረታ

በርታ በርታ በርታ

በል ወንድም በርታ በርታ

አይዞህ እንዳትረታ

በርቺ በሏት ጥራት ነሽ

ጥቁር ቀይ ዕንቁ

ጥሯት ጥራት ነሽ

ጥቁር ቀይ ዕንቁ

በርቺ በሏት ጥራት ነሽ

ጥቁር ቀይ ዕንቁ

ጥሯት ጥራት ነሽ

ጥቁር ቀይ ዕንቁ (ካሥማሠ)

በርታ በይ ልንገርሽ ነገን ላንቺ (ላንቺ)

መልክ የንግስቲቷ ውበት ያንቺ (ያንቺ)

እኛ ትናንት መስታወት ባየን ባንቺ (ባንቺ)

ሆነሽ አንቺም እንደሷ ባየን አንቺን (አንቺን)

ውብ አለም እንድትሆን የኛ አለም በርቺ (በርቺ)

አንድ መላ ነሽ የኛ አንቺ በርቺ (በርቺ)

ሙሉአለም እንድትሆን የኛ አንቺ በርቺ (በርቺ)

አንድ መላ ነሽ የኛ አለም አንቺ (አንቺ)

ቀመር የኛ ደህና ብታበጅ

ላንቺ እንጂ ትላንትም ነገም ላንቺ

የኛ አለም አንደኛ ነች ሁሌም አዲስ

ካንቺ እንጂ ምንኖር ዘላለም መካሥ

ቆንጅት እውነትሽ

ነው ከልብ እምነትሽ

ይታይ በዕውቀትሽ

እመቤትነትሽ

አይቆጠብ ምኞትሽ

ስኬት ነው እንደልኬትሽ

ለኔ ያልሽው ይበራል

እህት ጥልቀትሽ

ሲዘል ከውበትሽ

ያነቃል ህይወትሽ

ክብርሽ ሴትነትሽ

አይቆጠብ ምኞትሽ

ስኬት ነው እንደልኬትሽ

መድረስ መች ይቀራል

አዎ የጣረም ይጠራል

በይ በርቺ በርቺ በርቺ

የኛ እህት በርቺ በርቺ

አይዞሽ እንዳትረቺ

በርቺ በርቺ በርቺ

እህቴም ጠንክሪ አንቺ

አይዞሽ እንዳትረቺ

በርቺ በሏት

ወንድም እሱም ይበርታ

ጥሯት

እህት አለም ትበርታ

በርቺ በሏት

ወገን ሁሉም ይበርታ

ጥሯት

ነገም ይመርባታ

በርታ በይ ልንገርሽ ነገን ላንቺ (ላንቺ)

መልክ የንግስቲቷ ውበት ያንቺ (ያንቺ)

እኛ ትናንት መስታወት ባየን ባንቺ (ባንቺ)

ሆነሽ አንቺም እንደሷ ባየን አንቺን (አንቺን)

በርታ አንተም በርታ

በርቺ አንቺም በርቺ

በርታ አንተም በርታ

በርቺ አንቺም በርቺ

በርታ አንተም በርታ

በርቺ አንቺም በርቺ

በርታ አንተም በርታ

በርቺ አንቺም በርቺ

በርታ አንተም በርታ

በርቺ አንቺም በርቺ

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status