Loading...

Download
  • Genre:Reggae
  • Year of Release:2020

This song is not currently available in your region.

Lyrics

Demo Be Abay - Teddy Afro

...

ደሞ በአባይ ድርድር

ደሞ በአባይ

ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ

ደሞ በአባይ

አባይ አባይ....

ቼበለው ኸረ ቼበለው×2

ቼበለው አባቱ ገዳይ

ቼበለው እናቱም ገዳይ

ድርድር አያውቁም በሀገሩ ጉዳይ

አባይ የግሌን ባልኩኝ ለጋራ

ካቃራት ምስር ግፍም ሳትፈራ

የተቆጣ እንደው ፍቅር ታግሶ

የሚባላ እሳት ይሆናል ብሶ

ቼበለው ኸረ ቼበለው×2

ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ

ደሞ በአባይ

አባይ አባይ

ሳንጃው ፀብ አይመርጥም×2

ልቁረጠው አለ እንጂ

የራሴን ውሀ ጥም

ሳንጃው ፀብ አይመርጥም×2

ይሁን ይበጅ ለኔም ለሷም

ብዬ እንጂ

ሯ ሯ ሯ

ማንንም አልፈራም

ቼበለው ኸረ ቼበለው×2

አባይ ለጋሱ ግብፅን አርሶ

ሀገሬን ባለ ልይ ተመልሶ

ብሎ አሻፈረኝ ለሳበው ቃታ

እኔን አያርገኝ የነካኝ ለታ

ቼበለው ኸረ ቼበለው×4

ተው ተው ተው

ደሞ በአባይ ድርመድር

ከእንግዲህ አይኖርም

ነገር ማለሳለስ

ማን ዝም ይላል ደሞ ዜጋ

ደሞ በአባይ

ከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ

ከሞከሩንማ ደፍረው እዚህ ድረስ

ዋ.........

ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ

ደሞ በአባይ

ተው...ተው...ተው...ተው...

ማን ዝም ይላል ደሞ ዜጋ

ደሞ በአባይ

ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደህ በለው

ማን ዝም ይላል ደሞ ዜጋ

ደሞ በአባይ

በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው

ዋ........

ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ

ደሞ በአባይ

አባይ አባይ

እያመመው መጣ እያመመው×2

አለፈ ገደፉን ትግስቴ ልክ አጣ

እንኳን ለጎረቤት ከወንዜ ልጠጣ

ቋያ እሳት ነው ክንዴ ከሩቅም ለመጣ

አስተምረዋለሁ ታሪኬን ከጥንቱ

እስኪፈራኝ ድረስ የሞተው አባቱ

ተው ተው ተው ተው

ደሞ በአባይ ድርድር

ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደህክ በለው

ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ

ደሞ በአባይ

በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው

ዋ........

ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ

ደሞ በአባይ

አባይ አባይ

እያመመው መጣ×4

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status