![Bela Libelha ft. Meek1one](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/09/01/cdda2d9ae23445798d3d5cc87f24c60c_464_464.jpg)
Bela Libelha ft. Meek1one Lyrics
- Genre:Afrobeats
- Year of Release:2023
Lyrics
Bela Libelha ft. Meek1one - Lemlem Hailemichael
...
በላ ልበልሀ በላ 2*
የሰው ሰው ነካክቶ በላ
የለም ወደኋላ በላ በላ
ልቤም ስለ ፍቅር አካሌም የበቃ
ምንድነው አመልህ በላ ተጠየቃ
በላ ልበልሀ በላ 2*
የሰው ሰው ነካክቶ በላ የለም ወደኋላ
ተመስገን እንዳልኩት አንተን በመውደዴ
ብሳል በማግስቱ ያውጣህ ስል ከሆዴ
ለአለም የሚበቃ እንኳን ለሙግቴ
ቋንቋውም የእምዬ ቅኔውም የአባቴ
ደምቆ ሲታይ ፍቅር በየአደባባዩ
ቢጠቋቆም በኔ ጉዷ ጉዷ በዩ
ልቤን የምትወስደው ሳልሰጥህ ፈቅጄ
የማንን ጎፈሬ ሲያበጥር ነው እጄ
በል ወዲህ ወዲያ አትበል ድንግርግር
" " " " " " " " " " " " " " "
በል ወዲህ ወዲያ አትበል ተናገር
" " " " " " " " " " " " " " "
ለምለሚቱ meekone
በያ ልበልሻ በያ 2*
በላ ልበልሀ በላ 2*
ስለመውደድ ስባል የሆንኩትን ሁሉ
ለኔም ባይቀልልኝ ላንተ እንደመቅለሉ
አየዋለሁ እንጂ ለበጎ ነው ብዬ
ደስታን አላገኝም አንተን አጣጥዬ
አምኖህ ስትቀላምድ ልቤ ከኔ ሸሽቶ
ጓዳ ጎድጓዳዬ ድግስ ድግስ ሸቶ
ሞኝሽን ፈልጊ ካልክም በዋዜማው
ላንተ ይብላኝ እንጂ ፍቅር ነው ከተማው
በል ወዲህ ወዲያ አትበል ድንግርግር
" " " " " " " " " " " " " " " "
በል ወዲህ ወዲያ አትበል ተናገር
" " " " " " " " " " " " " " " "
ካመጣሽው አይቀር በል
ካልሽማ ልወቀው ተናገር
እኔም ጉዳይ አለኝ በል
የማልደባብቀው በላ
ከላይ እታች ብዬ ከአባይ ላሊበላ
ያጣጣምኩት ፍቅር እንደማር ወለላ
አንሼ ምገኝ ሰው ካንቺ ማልስማማ
ዋዛ መሰልኩሽ ወይ አባይ በከተማ
የቁጣሽን ሚስጥር በል
ባያምን አንደበትሽ
ያሳብቃል አይን ፍቅር እንዳለብሽ በላ
በያ ልበልሻ ልመስክርልሽ
አንድ ሆና ሺህ ገዳይ የተባለልሽ
በሰራ አካልሽ ላይ ውበት ተደግሶ
ሰርግ ሲያደገድግ ጎበዝ ተመላልሶ
እኔም ባለ ፍቅርሽ ልቡ አንጀቱ ርሷል
ገና ምኑን አይተሽ አቧራው ይጨሳል
በላ ልበልሀ በላ 2*
በያ ልበልሻ በያ 2*