Loading...

Download
  • Genre:World Music/Folklore
  • Year of Release:2023

Lyrics

ዉል አለች


ውል አለች ውል አለች ባይኔ ላይ

ውል አለች ናፍቆትሽ ባይኔ ላይ

እንደ መርዶ ሌት ልታረዳኝ

አንጀቴን ልትበላኝ


አስራት ብድራቷን ልታስገባ

ሌት በጠፍ ጨረቃ እንደ ሌባ

ቀን ጥላ አርጋ ማታ ስቃየን

ናፍቆትሽ ዘራችው እምባየን

ሆዴን ሆድ አስብሳ ሲከፋኝ

ናፍቆት እንደ ሌባ ልሰርቀኝ

ታዛ ተከልላ ሌት መክፋቷ

እንባ ይሆን እንዴ ፍቅር አስራቷ


እንዳቴና ወጊ እንደ ክፉ እረኛ

ምኣቱን ሰንቃ እንደ ቀና ተኛ

ናፍቆት ድንገት ከፍታ ልቤ ገባችና

እህ ስል አደርኩኝ እህ ስል በፀና


አዝማች


ጀምበሯ ስትጠልቅ ወደ ማታ

የሌት ከዋክብትን ተንተርሳ

ናፍቆት ተሸልማ በትዝታ

ቆረጠች ባይኔ እንባ ጥሟን ጨምቃ

ጀምበሯ ስትጠልቅ ወደማታ

የሌት ክዋክብትን ተንተርሳ

ቁጭ ብየ ሳልምሽ ለማደሬ

ጨረቃ ናት ህያው ምስክሬ


እንዳቴና ወጊ እንደ ክፉ እረኛ

ምኣቱን ሰንቃ እንደ ቀና ተኛ

ናፍቆት ድንገት ከፍታ ልቤ ገባችና

እህ ስል አደርኩኝ እህ ስል በፀና

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status